የዶ/ር አቢይ ለውጥ የትግራይን ሕዝብ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ስለዚህ እንደግፈዋለን!

(በክብሮም አድሐኖም ገብረየሱስ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ የትግራይን ሕዝብ እንወክላለን የሚሉ ግን የማይወክሉ ግለሰቦች በፌስበክ አካውንታቸው ዶ/ር አቢይ አሕመድ በፓርላማ የተናገሩትን በማጣመምና ነገር በመሰንጠቅ የትግራይ ሕዝብ ጠላት አስመስለው እየወነጀሉ ይገኛሉ። ይህንን ዝም ማለት ይቻል ነበር ግን ነገሮች በየጊዜው እነዚህ ህዝብን የሚያሸብሩ ወሬዎች እየተባባሱ ስለሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ስልጣን ከወጡ ጀምሮ እስካሁን ድረስ እያደረጉ ያሉት ተግባር … Continue reading የዶ/ር አቢይ ለውጥ የትግራይን ሕዝብ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ስለዚህ እንደግፈዋለን!